Temporary Disabled. :) please Go back ውክፔዲያ - ዱባ www.fgks.org » Address: [go: up one dir, main page] Include Form Remove Scripts Accept Cookies Show Images Show Referer Rotate13 Base64 Strip Meta Strip Title Session Cookies Jump to content Main menu Main menu move to sidebar hide የማውጫ ቁልፎች ዋና ገጽየተመደበ ማውጫበቅርብ ጊዜ የተለወጡማናቸውንም ለማየትእርዳታምንጭጌወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)መዋጮ ለመስጠት ፍለጋ ፍለጋ Appearance የብዕር ስም ለማውጣት ለመግባት የኔ መሣርያዎች የብዕር ስም ለማውጣት ለመግባት Pages for logged out editors learn more Contributionsውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ ዱባ 85 languages AfrikaansالعربيةمصرىAsturianuAzərbaycancaBikol CentralБеларускаяБеларуская (тарашкевіца)БългарскиবাংলাBosanskiCatalàCebuanoCorsuČeštinaDanskDeutschΕλληνικάEnglishEsperantoEspañolEestiEuskaraفارسیSuomiFrançaisNordfriiskGaeilgeGalegoעבריתहिन्दीHrvatskiHornjoserbsceMagyarՀայերենBahasa IndonesiaIlokanoIdoItaliano日本語JawaქართულიKongoҚазақшаಕನ್ನಡ한국어KurdîLatinaLietuviųLatviešuМакедонскиമലയാളംNederlandsNorsk nynorskNorsk bokmålOromooPolskiپنجابیPortuguêsRuna SimiRomânăРусскийScotsSrpskohrvatski / српскохрватскиSimple EnglishSlovenščinaСрпски / srpskiSundaSvenskaತುಳುతెలుగుТоҷикӣไทยTagalogTürkçeУкраїнськаOʻzbekcha / ўзбекчаVènetoTiếng ViệtWalonWinaray吴语მარგალური中文粵語 Edit links መጣጥፍውይይት አማርኛ ለማንበብአርምማዘጋጀትታሪኩን አሳይ ጠቃሚ መሣሪያዎች Tools move to sidebar hide Actions ለማንበብአርምማዘጋጀትታሪኩን አሳይ General ወዲህ የሚያያዝየተዛመዱ ለውጦችልዩ ገጾችየዕትሙ ቋሚ URLየዚህ ገጽ መረጃመጥቀሻ ለዚህ መጣጥፍGet shortened URLDownload QR codeየውሂብ ንጥል ነገር Print/export Create a bookDownload as PDFለማተሚያዎ እንዲስማማ ሌሎች ፕሮጀክቶችን Wikimedia CommonsWikispecies Appearance move to sidebar hide ከውክፔዲያ ብጫ ዱባ ዱባ (Cucurbitaceae) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የአትክልት አስተኔ ነው። በዚህ አስተኔ ውስጥ ብዙ አይነት ዱባዎች ወይም ተመሳሳይ አይነቶች አሉ፣ በተለይም፦ የዱባ ወገን (ዱርሽት) Cucurbita – ቢጫ ዱባ፣ የሰይጣን ዱባ፣ ዙኪኒ የቅል ወገን Lagenaria – ቅልና 5 የተዛመዱ ዝርያዎች የበጢሕ ወገን Citrullus – ሃብሃብ፣ በጢሕ፣ የበረሃ ቅል ወዘተ. የኪያር ወገን Cucumis – ኪያር፣ የምድር እምቧይ፣ የተለያዩ ዱባዎች የሉፋ ወገን Luffa – የተለያዩ ሉፋዎች (ፍሬያቸው እንደ ሰፍነግ የሚጠቅሙ ቅሎች) የኣንጮቴ ወገን Coccinia - ኣንጮቴ፣ ሌሎች ቀይ ቅሎች የቁራምሳ ወገን Momordica - የቁራ ምሳ ሐረግ፣ መራራ ዱባ፣ ሌሎች ዱባዎች ነጭ ዘር ዱባ Cucumeropsis - ወይም «ኤጉሢ ዱባ» (ከምዕራብ አፍሪካ) - 2 ዝርያ የአመድ ቅል Benincasa - ወይም «የቻይና ነጭ ዱባ»፣ አንድያ ዝርያ ከነዚህ ዋና ዋና ዱባዎች በላይ ብዙ ሌሎችም የዱባ ወገኖች አሉ። ደግሞ ይዩ- ሦስቱ እኅትማማች ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! መደቦች: የኢትዮጵያ አበሳሰልአትክልት
ዱባ (Cucurbitaceae) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የአትክልት አስተኔ ነው።
በዚህ አስተኔ ውስጥ ብዙ አይነት ዱባዎች ወይም ተመሳሳይ አይነቶች አሉ፣ በተለይም፦
ከነዚህ ዋና ዋና ዱባዎች በላይ ብዙ ሌሎችም የዱባ ወገኖች አሉ።