www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

ሞቄ ወቅት

ከውክፔዲያ

የሞቄ ወቅት በብዙ አገራት የሚከሠት ወራት ነው። በስሜን አገራት በኢትዮጵያ ክረምት ወቅት ይደርሳል፤ በደቡብ አገራት ግን በኢትዮጵያ በጋ ወራት ይደርሳል።