www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

ስቫልባር

ከውክፔዲያ
የ22:51, 5 ሴፕቴምበር 2017 ዕትም (ከPlanespotterA320 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ስቫልባር (ኖርዌይኛ፦ Svalbard /ስቫልባ/) የኖርዌ ደሴቶች ግዛት ነው። 2,642 ያህል ሰዎች ይኖሩበታል፣ የማናቸውም አገር ዜጋ ያለ ምንም ቪዛ በስቫልባር መኖርም ይፈቀዳል። ከነዚህም መካከል 439 ከሩስያ ወይም ዑክራይና፣ 10 ከፖላንድና 322 ከሌሎች አገራት በተለይም ከታይላንድስዊድንዴንማርክኢራንጀርመን ተገኙ።