ደራሲ

ከውክፔዲያ

ደራሲ ማንኛውንም በፅሑፍ ሊቀመጥ የሚችል ፈጠራን የሚያከናውን ግለሰብ መጠሪያ ነው። ግለሰቡ(ቧ) ይህን ማድረግ ሲችሉ ደረሰ ወይም ደረሰች ይባላል።

እነዲሁም የገሀዱን አለም በስነ ግጥም፣በልብ ወለድ እና እውነተኛ የሆኑ ታሪኮችን በፁሁፍ መልክ ፅፎ የሚያዘጋጅልንን ደራሲ የሚል ስም ልንሰጠው እንችላለን

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]