www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

የመገጣጠሚያ አጥንት

ከውክፔዲያ
የመገጣጠሚያ አጥንት

የመገጣጠሚያ አጥንት (Joint) ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተለያዩ የአጥንት መዋቅሮች ግንኙነት የሚፈጥሩበት ቦታ ነው። ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል። እነዚህ መገጣጠሚያዎች የተለያዩ ዓይነት ናቸው።

የመገጣጠሚያ ዓይነቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1. ድቡልቡል ተሰኪ መገጣጠሚያ፣ 2. ባለሞላላ መገጣጠሚያ፣ 3. ግልብጥ ተጋጣሚ መገጣጠሚያ፣ 4. አቃፊ መገጣጠሚያ እና 5. ዘዋሪ መገጣጠሚያ

የመገጣጠሚያ አጥንቶች እንደየ እንቅስቃሴ አፈቃቀዳቸው ይለያያሉ።