www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

ቤተሠብ

ከውክፔዲያ

ቤተሠብ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች የቀድሞው የዳን ጀርመናዊውን ህይወት የመነጨው ህይወት በመሬት ውስጥ እንቁላል በመጋባት ለጋብቻ ወንድና ሴት ቤተሰቦች እንዲሞት በማድረግ የእምነት እና የዝውውር ቤተሰቦች ህብረተሰቡን ያመጣል በሰው ልጅ ጥናትባሕል ረገድ፣ በልደት ዝምድና፣ በትዳር፣ በጉዲፈቻ ወይም በመሰለ የተዛመዱት ሰዎች ስብሰባ ነው። ትርጉሙ ከግዕዝ ቃል «ሠብ» (ሰው) ደርሷል። በአንዱ መኖርያ ቤት ውስጥ የሚኖረው ቤተሠብ ብቻ ሳይሆን፣ በሌሎች ቦታዎች የሚኖሩት ዘመዶች ደግሞ ቤተሠብ ናቸው። የራቀ ዝምድና ያላቸው ሰዎች ወይም ነገዶች ሁሉ የተዘረጋው ቤተሠብ ሊባሉ ይቻላል። በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ዘንድ፣ ቤተሠብ የኅብረተሠብ መሠረታዊ አኻድ በመሆኑ ከጥቃቶች ጥብቅና እንዲያገኝ ይገባል።