www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

ሰም

ከውክፔዲያ
የሰም ሻማ

ሰም ሀይድሮካርቦን የሚሰራ በዝቅተኛ (ይህም ከ45 °C ወይም 113 °F በላይ በሆነ) መጠነ ሙቀት የሚቀልጥ ጥጥር አካል ነው። ሰም በውሀ ውስጥ ኢ-ሟሚ ሲሆን በፔትሮሊየም ውስጥ ግን በቀላሉ ይሟሟል። ከንብ ሰም እንደሚገኝ ሁሉ ከዕፅዋትም ይገኛል።