www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

ያህዌ

ከውክፔዲያ
የ14:49, 1 ኤፕሪል 2019 ዕትም (ከውኪ አርበኛ (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ያህዌህ (ዕብራይስጥ፡- יהוה የፈጣሪ ታላቅ ስም ሲሆን በበኩረ ጽሑፉ ከ7000 ሺህ ጊዜ በላይ ይገኛል። በ1879 የአማርኛ ትርጉም መፅሓፍ ቅዱስ አንድ ጊዜ (ይሆዋ)፣ በ1941 ትርጉም ሁለት ጊዜ (ያህዌ) አንዲሁም በአዲሱ መደበኛ ትርጉም እጅግ በርካታ ቦታ ላይ (ያህዌ) ይገኛል።

የካቶሊክ ኢንሳይክሎፒዲያ፣ ጥራዝ 8፣ 1910 እትም፣ ገጽ 329 'ይሖዋ፣ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሚገኝ የፈጣራ ታላቅ ስም' በማለት ይገልፀዋል።

: