www.fgks.org   »   [go: up one dir, main page]

የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.


የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፫ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፴ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ጣሊያን ሀንጋሪን ፬ ለ ፪ በፍጻሜው ጨዋታ በመርታት ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።

የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ፈረንሣይ
ቀናት ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን
ቡድኖች ፲፭ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፲ ስታዲየሞች (በ፲ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ኢጣልያ (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ  ሀንጋሪ
ሦስተኛ  ብራዚል
አራተኛ  ስዊድን
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፲፰
የጎሎች ብዛት ፹፬
የተመልካች ቁጥር 483,000
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ብራዚል ሊዮናይደስ
፯ ጎሎች
ኢጣልያ 1934 እ.ኤ.አ. ብራዚል 1950 እ.ኤ.አ.