ከ«አፍሪቃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
WikitanvirBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: qu:Afrika |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
(40 intermediate revisions by 23 users not shown) | |||
መስመር፡ 1፦
<div style="float: right; margin: 0 0 0em 0em; width:
<div style="border: 1px solid #ccd2d9; background: #f0f6fa; text-align: left; padding: 0.5em 1em; text-align: center;"><!-- start of slate grey box -->
<big>'''አፍሪቃ'''</big>
<div align=center>
[[ስዕል:
</div>
{| style="background: transparent; text-align: left; table-layout: auto; border-collapse: collapse; padding: 0; font-size: 100%;" cellspacing="0" cellpadding="0"
መስመር፡ 10፦
|-
! style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top; text-align: left;" | ሕዝብ ብዛት
| style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top" | 522,011,000<ref>[http://esa.un.org/unpp/ "World Population Prospects: የ 2006 እ.ኤ.ኣ. ዕትም"] {{Wayback|url=http://esa.un.org/unpp/ |date=20110511162049 }} [[United Nations]] (Department of Economic and Social Affairs, ሕዝብ ክፍል)
|-
! style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top; text-align: left;" | Density
መስመር፡ 16፦
|-
! style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top; text-align: left;" | ሀገሮች
| style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top" | {{የተሸፈነ ዝርዝር |ርእስ=[[የአፍሪቃ አገሮች|
[[ሬንዩን]] | [[ሱዳን]] | [[ሲሸልስ]] | [[ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ]] | [[ሴኔጋል]] | [[ሴየራ ሌዎን]] | [[ስዋዚላንድ]] | [[ሶማሊያ]] | [[ቡሩንዲ]] | [[ቡርኪና ፋሶ]] | [[ቤኒን]] | [[ቦትስዋና]] | [[ቱኒዚያ]] | [[ታንዛኒያ]] | [[ቶጎ]] | [[ቻድ]] | [[ኒጄር]] | [[ናሚቢያ]] | [[ናይጄሪያ]] | [[አልጄሪያ]] | [[አንጎላ]] | [[ኢትዮጵያ]] | [[ኢኳቶሪያል ጊኔ]] | [[ኤርትራ]] | [[ካሜሩን]] | [[ኬንያ]] | [[ኬፕ ቨርድ]] | [[ኮሞሮስ]] | [[ኮት ዲቯር]] | [[ኮንጎ ሪፑብሊክ]] | [[ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ]] | [[ዚምባብዌ]] | [[ዛምቢያ]] | [[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ]] | [[ዩጋንዳ]] | [[ደቡብ አፍሪካ]] | [[ደቡብ ሱዳን]] | [ጅቡቲ]] | [[ጊኔ]] | [[ጊኔ-ቢሳው]] | [[ጋምቢያ]] | [[ጋቦን]] | [[ጋና]] | [[ግብፅ]]}} |-
! style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top; text-align: left;" | በጥገኝነት
| style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top" | {{የተሸፈነ ዝርዝር |ርእስ=[[List of African dependencies|8]] | [[መሊላ]] | [[ማዮት]] | [[ማዴራ ደሴቶች]] | [[ሬዩንዮን]] | [[ቅዱስ ሄሌና]] | [[
|-
! style="border-top: solid 1px #ccd2d9; padding: 0.4em 1em 0.4em 0; vertical-align: top; text-align: left;" | መጠሪያ ስም
Line 36 ⟶ 38:
{{አፍሪካካርታ|float=right}}
'''አፍሪቃ''' ('''አፍሪካ''') ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች።
== ጂዎግራፊና ሕዝብ ==
ከስድስቱ ዓለማት አንዱ አፍሪካ ነው። አፍሪካ ሰፊ ነው። የዓለምም አራተኛ ክፍል ይሆናል። ከ[[ኤውሮጳ]] የሚለየው በ[[ሜዴቲራኒያን ባሕር]] ነው። ከ[[አሜሪካ]]ም በ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ይለያል። ከ[[ኒው ዮርክ]]ም ቢሆን ወይም ከ[[ቦስቶን]] ከአሜሪካ የሚቀርበው ክፍል ሦስት ሺህ ማይል ይሆናል። ነገር ግን በ[[ጊብሮልታር]]
ከ[[እስያ]] በ[[ኤርትራ ባሕር]] ይለያያል። የሆነ ሆኖ እስያ ባንድ ወገን [[ሱዝ ካናል]] በሚባለው በኩል ከአፍሪካ ጋር ተጋጥሞአል። ሙሴ ሌስፖስ መርከብ እንዲተላለፍ ብሎ አስቆፍሮ ያስከፈተው በዚህ በኩል ነው።
Line 57 ⟶ 59:
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{አሁጉሮች}}
== ዋቢ ምንጮች ==
* ([[እንግሊዝኛ]]) http://www.unfpa.org/swp/2004/pdf/en_swp04.pdf
* (እንግሊዝኛ) http://www.unfpa.org/swp/2004/english/indicators/index.htm {{Wayback|url=http://www.unfpa.org/swp/2004/english/indicators/index.htm |date=20050810232018 }}
<references/>
[[መደብ:አፍሪቃ]]
|
በ18:45, 28 ሜይ 2023 የታተመው ያሁኑኑ እትም
አፍሪቃ (አፍሪካ) ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ1,869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 56 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት (127 ሚሊዮን) የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅና ኢትዮጵያ በ126 ሚሊዮን እና በ120 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ጋር በመደማመር ድህነትን በማባባስ ደረጃ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡
ጂዎግራፊና ሕዝብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ከስድስቱ ዓለማት አንዱ አፍሪካ ነው። አፍሪካ ሰፊ ነው። የዓለምም አራተኛ ክፍል ይሆናል። ከኤውሮጳ የሚለየው በሜዴቲራኒያን ባሕር ነው። ከአሜሪካም በአትላንቲክ ውቅያኖስ ይለያል። ከኒው ዮርክም ቢሆን ወይም ከቦስቶን ከአሜሪካ የሚቀርበው ክፍል ሦስት ሺህ ማይል ይሆናል። ነገር ግን በጊብሮልታር (ጂብራልታር) 0ኩል የሆነ እንደ ሆነ ለኤውሮጳ በጣም ቅርብ ነው።
ከእስያ በኤርትራ ባሕር ይለያያል። የሆነ ሆኖ እስያ ባንድ ወገን ሱዝ ካናል በሚባለው በኩል ከአፍሪካ ጋር ተጋጥሞአል። ሙሴ ሌስፖስ መርከብ እንዲተላለፍ ብሎ አስቆፍሮ ያስከፈተው በዚህ በኩል ነው።
አፍሪካ ከሌላው ዓለም ይልቅ የታወቀው በጣም ትንሽ ነው። ኤውሮጳውያን ደኅና አድርገው አፍሪካን አልመረመሩትም። ከሕዝቡ የሚበልጡት ሻንቅሎች ናቸው። ከነዚህም ብዝዎቹ በነገድ የተለያዩ ናቸው።
ዓየሩ ሙቀት ያለው ስለ ሆነ፣ ለመጠጊያቸው የሚፈልጉት ትንሽ ጎጆና ትንሽ ልብስ ነው። ስለዚህ ቤታቸው የተዋረደ ነው። ቅጠላቅጠሉን ጎጆ ሠርተው በትንሽ ቤት ይኖራሉ። መቸውንም ልብሳቸው አንዲት ቁራጭ ጨርቅ ናት፤ በወገባቸውም ይጠመጥሟታል።
ከሻንቅሎቹ በቀር ደግሞ ሌሎች አያሎች የአፍሪካ ዘሮች አሉ። ከግብፅ ጀምሮ እስከ ሐበሻ ድረስ ያሉት ባላገሮች የጥንት ግብፃውያንነታቸውን ሳይለቁ ከቱርኮችና ከዐረቦች ከሌሎችም የተቀላቀሉ ናቸው።
ሰሐራ የሚባለውን ልክ የሌለውን በረሃና በዙሪያው ያለውን አውራጃ ሁሉ ጨምረው ፈረሶቻቸውንና ግመሎቻቸውን ይዘው ለማሰማራት ወይም ለመዝረፍ ከአንዱ ወዳንዱ የሚዞሩ አረቦች ይዘውታል።
አፍሪካ በመላው ወደ ሥልጣኔ ያልደረሰ ነው ተብሎ ይታሰባል፤ ከሕዝቡ የሚበዙት እስላሞች ናቸው።
በመካከለኛው አፍሪካ አንበሳ፤ ዝሆን፣ አውራሪስ፣ የሜዳ አህያና ሌሎችም አራዊት ይገኙበታል። በደኑ ሁሉ ጦጣና ዝንጀሮ ይንጫጩበታል። በጫካው ውስጥ ዘንዶና ሰጎን ሞልተዋል። በሜዳው አጋዘንና ድኩላ፣ የሜዳ ፍየል ተሰማርተው ይታያሉ። በየወንዙና በየባሕሩ ጎማሬ ይታያል። አዞ በረጋ ውሃ ውስጥ ትኖራለች። አዕዋፍም በየስፍራው ሁሉ ይታያሉ።
|
የዓለም አሁጉሮች | ||||||||||||
| ||||||||||||
| ||||||||||||
|
ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- (እንግሊዝኛ) http://www.unfpa.org/swp/2004/pdf/en_swp04.pdf
- (እንግሊዝኛ) http://www.unfpa.org/swp/2004/english/indicators/index.htm Archived ኦገስት 10, 2005 at the Wayback Machine
- ^ "World Population Prospects: የ 2006 እ.ኤ.ኣ. ዕትም" Archived ሜይ 11, 2011 at the Wayback Machine United Nations (Department of Economic and Social Affairs, ሕዝብ ክፍል)